ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 40:22-23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

22. በውሃ ላይ የሚያድጉ ዕፀዋት በጥላቸው ይጋርዱታል፤የወንዝ አኻያ ዛፎች ይሸፍኑታል።

23. ወንዙ በኀይል ቢጐርፍም፣ አይደነግጥም፤ዮርዳኖስ እስከ አፉ ቢሞላም፣ እርሱ ተረጋግቶ ይቀመጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 40