ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 4:3-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. እነሆ፤ አንተ ብዙዎችን ታስተምር እንደ ነበር አስብ፤የደከሙትንም እጆች ታበረታ ነበር፤

4. ቃልህ የተሰናከሉትን ያነሣ ነበር፤የሚብረከረከውንም ጒልበት ታጸና ነበር።

5. አሁን ግን መከራ አገኘህ፣ አንተም ተስፋ ቈረጥህ፤ሸነቈጠህ፤ ደነገጥህም።

6. እግዚአብሔርን መፍራት መታመኛህ፣ቀና አካሄድህም ተስፋህ አይደለምን?

7. “አሁንም አስተውል፤ ንጹሕ ሆኖ የጠፋ፣ ማን ነው?ቅኖችስ መች ተደምስሰው ያውቃሉ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 4