ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 4:19-20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. ይልቁንስ በጭቃ ቤት የሚኖሩ፣መሠረታቸው ከዐፈር የሆነ፣ከብልም ይልቅ በቀላሉ የሚጨፈለቁ እንዴት ይሆኑ?

20. በንጋትና በምሽት መካከል ይደቃሉ፤ሳይታሰብም ለዘላለም ይጠፋሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 4