ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 4:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ቴማናዊው ኤልፋዝም እንዲህ ሲል መለሰ፤

2. “አንድ ሰው ከአንተ ጋር ለመናገር ቢሞክር፣ ቅር ይልሃልን?ዳሩ ግን ከመናገር ማን ሊቈጠብ ይችላል?

3. እነሆ፤ አንተ ብዙዎችን ታስተምር እንደ ነበር አስብ፤የደከሙትንም እጆች ታበረታ ነበር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 4