ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 38:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔርም በዐውሎ ነፋስ ውስጥ ሆኖ ለኢዮብ መለሰለት፤ እንዲህም አለው፤

2. “ዕውቀት በጐደለው ቃል፣ዕቅዴን የሚያጨልም ይህ ማን ነው?

3. እስቲ እንደ ወንድ ወገብህን ታጠቅ፤እኔ ልጠይቅህ፣አንተም መልስልኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 38