ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 37:3-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. መብረቁን ከሰማይ ሁሉ በታች ያባርቃል፤ወደ ምድርም ዳርቻ ይልካል።

4. ከዚያም በኋላ የድምፁ ጩኸት ይመጣል፤በድምፁም ግርማ ያንጐደጒዳል፤ድምጹ በተሰማ ጊዜ፣መብረቁን የሚከለክል የለም።

5. የእግዚአብሔር ድምፅ በሚያስደንቅ ሁኔታ ያንጐደጒዳል፤እኛ የማናስተውለውንም ታላቅ ነገር ያደርጋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 37