ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 37:12-15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. ያዘዘውን ለመፈጸም፣እርሱ በሚሰጠው መመሪያ፣በመላው የምድር ገጽ ላይ ይሽከረከራሉ።

13. ሰዎችን ለመቅጣት ደመና ያመጣል፤ወይም በዚሁ ምድሩን አጠጥቶ ፍቅሩን ይገልጻል።

14. “ኢዮብ ሆይ፤ ይህን ስማ፤ቆም ብለህ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ ዐስብ።

15. እግዚአብሔር ደመናትን እንዴት እንደሚቈጣጠር፣መብረቁንም እንዴት እንደሚያባርቅ ታውቃለህን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 37