ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 34:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ታዲያ አንተ ለመናዘዝ ፈቃደኛ ሳትሆን፤እግዚአብሔር እንደ ወደድህ ይከፍልሃልን?መወሰን ያለብህ አንተ ነህ እንጂ፣ እኔ አይደለሁም፤እንግዲህ የምታውቀውን ንገረኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 34:33