ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 33:28-31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

28. ነፍሴ ወደ ጒድጓድ እንዳትወርድ፣ታድጎአታል፤ በሕይወትም ሆኜ ብርሃን አያለሁ።’

29. “እግዚአብሔር ይህን ሁሉ፣ሁለት ሦስት ጊዜ ለሰው ያደርጋል።

30. ይኸውም የሕይወት ብርሃን ይበራለት ዘንድ፣ነፍሱን ከጒድጓድ ለመመለስ ነው።

31. “ኢዮብ ሆይ፤ ልብ ብለህ ስማኝ፤እኔ ልናገር፤ አንተ ዝም በል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 33