ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 33:2-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

2. እንግዲህ አፌን እከፍታለሁ፤አንደበቴም ይናገራል።

3. ቃሌ ከቅን ልብ ይወጣል፤ከንፈሬም የማውቀውን በትክክል ይናገራል።

4. የእግዚአብሔር መንፈስ ፈጥሮኛል፤ሁሉን የሚችለውም አምላክ እስትንፋስ ሕይወት ሰጥቶኛል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 33