ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 15:32-35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

32. ጊዜው ሳይደርስ ይጠወልጋል፤ቅርንጫፉም አይለመልምም።

33. ፍሬው በጮርቃነት እንደ ተለቀመበት የወይን ተክል፤አበባውም እንደ ረገፈበት የወይራ ዛፍ ይሆናል።

34. የዐመፀኞች ጉባኤ ትመክናለች፤የጉቦ ሱሰኞችም ድንኳን በእሳት ትበላለች።

35. መከራን ይፀንሳሉ፣ ክፋትንም ይወልዳሉ፤በሆዳቸውም ተንኰል ይጠነስሳሉ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 15