ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 11:17-20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

17. ሕይወትህ ከቀትር ይልቅ ያበራል፤ጨለማውም እንደ ንጋት ይሆናል።

18. ተስፋ ስላለ ተደላድለህ ትቀመጣለህ፤ዙሪያህን ትመለከታለህ፤ በሰላምም ታርፋለህ።

19. ያለ አንዳች ሥጋት ትተኛለህ፤ብዙ ሰዎችም ደጅ ይጠኑሃል።

20. የክፉዎች ዐይን ግን ትጨልማለችማምለጫም አያገኙም፤ተስፋቸውም ሞት ብቻ ነው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 11