ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 11:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ባሪያውን ሙሴን እንዳዘዘው ሁሉ፣ ሙሴም ኢያሱን አዘዘው፤ ኢያሱም እንዲሁ አደረገ፤ እግዚአብሔር ሙሴን ካዘዘው ሁሉ እርሱ ያልፈጸመው አንዳች ነገር አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 11:15