ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዩኤል 2:31-32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

31. ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀን ከመምጣቱ በፊት፣ፀሓይ ትጨልማለች፤ጨረቃም ወደ ደም ትለወጣለች።

32. የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ፣እርሱ ይድናል፤ እግዚአብሔርም እንዳለው፣በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም፣መድኀኒት ይገኛል፤ከትሩፋኑም መካከል እግዚአብሔር የጠራቸው በዚያ ይገኛሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዩኤል 2