ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 9:18-20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. እንግዲህ ርኵሰት እንደ እሳት ይቀጣጠላል፤እሾህንና ኵርንችትን ይበላል፤ጥቅጥቅ ያለውን ደን ያነዳል፤ጢሱም ተትጐልጒሎ እንደ ዐምድ ይቆማል።

19. በሰራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ቍጣ ምድር ትጋያለች፤ሕዝቡም እሳት ውስጥ እንደሚጨመርማገዶ ይሆናል፤ወንድሙንም ማዳን የሚችል ማንም የለም።

20. በቀኝ በኩል ይጐርሳሉ፤ነገር ግን ራባቸው አይታገሥም፤በግራም በኩል ይበላሉ፤ነገር ግን አይጠግቡም፤እያንዳንዱም የገዛ ወገኑን ሥጋ ይበላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 9