ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 9:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንግዲህ ርኵሰት እንደ እሳት ይቀጣጠላል፤እሾህንና ኵርንችትን ይበላል፤ጥቅጥቅ ያለውን ደን ያነዳል፤ጢሱም ተትጐልጒሎ እንደ ዐምድ ይቆማል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 9:18