ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 66:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንት በቃሉ የምትንቀጠቀጡ፣ይህን የእግዚአብሔር ቃል ስሙ፤“እናንት ወንድሞቻችሁ የጠሏችሁ፣ስለ ስሜም አውጥተው የጣሏችሁ፣‘እስቲ እግዚአብሔር ይክበርና፣የእናንተን ደስታ እንይ’ አሏችሁ፤ይሁን እንጂ ማፈራቸው አይቀርም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 66

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 66:5