ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 66:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ችግር እንዲደርስባቸው አደርጋለሁ፤የፈሩትንም አመጣባቸዋለሁ፤በተጣራሁ ጊዜ የመለሰ፣በተናገርሁ ጊዜ ያደመጠ ሰው የለምና።በፊቴ ክፉ ነገር አደረጉ፤የሚያስከፋኝንም መረጡ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 66

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 66:4