ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 64:7-9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

7. ማንም በጸሎት ስምህን አይጠራም፤አንተንም ለመያዝ የሚሞክር የለም፤ፊትህን ከእኛ ሰውረሃል፤ስለ ኀጢአታችንም ትተኸናል።

8. ይህም ሆኖ፣ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ አባታችን ነህ፤እኛ ሸክላዎች፣ አንተም ሸክላ ሠሪ ነህ፤ሁላችንም የእጅህ ሥራ ነን፤

9. እግዚአብሔር ሆይ፤ ከልክ በላይ አትቈጣን፤ኀጢአታችንንም ለዘላለም አታስብ፤እባክህ ተለመነን፤ ፊትህን ወደ እኛ መልስ፤ሁላችንም የአንተ ሕዝብ ነንና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 64