ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 6:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሥ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን ከፍ ባለና በከበረ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፤ የልብሱም ዘርፍ ቤተ መቅደሱን ሞልቶት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 6:1