ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 59:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እነሆ፤ የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አላጠረችም፤ጆሮውም መስማት አልተሳናትም

2. ነገር ግን በደላችሁከአምላካችሁ ለይቶአችኋል፤ኀጢአታችሁ ፊቱን ከእናንተ ሰውሮታል፤በዚህም ምክንያት አይሰማም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 59