ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 58:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. “በኀይል ጩኽ፤ ምንም አታስቀር፤ድምፅህን እንደ መለከት አሰማ፤ለሕዝቤ ዐመፃቸውን፣ለያዕቆብም ቤት ኀጢአታቸውን ተናገር።

2. ዕለት በዕለት ይፈልጉኛል፤መንገዴን ለማወቅ የሚጓጉ ይመስላሉ፤ትክክለኛውን ነገር እንደሚያደርግ፣የአምላኩንም ትእዛዝ እንዳልተወ ሕዝብ ሁሉ፣ተገቢ የሆነ ፍትሕ ይለምኑኛል፤እግዚአብሔር ወደ እነርሱ እንዲቀርብ የሚወዱም ይመስላሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 58