ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 57:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለርዳታ በምትጮኺበት ጊዜ፣የሰበሰብሻቸው ጣዖቶች እስቲ ያድኑሽ!ነፋስ ጠራርጎ ይወስዳቸዋል፤ሽውሽውታም ይበትናቸዋል።እኔን መጠጊያው ያደረገ ሰው ግን፣ምድሪቱን ይወርሳል፤የተቀደሰ ተራራዬንም ገንዘቡ ያደርገዋል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 57

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 57:13