ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 51:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔር ክንድ ሆይ፤ተነሥ፤ ተነሥ! ኀይልን ልበስ፤እንዳለፉት ዘመናት፣በጥንት ትውልዶችም እንደሆነው ሁሉ ተነሥ።ረዓብን የቈራረጥህ፣ታላቁን ዘንዶ የወጋህ አንተ አይደለህምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 51

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 51:9