ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 51:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እናንት ጽድቅን የምታውቁ፣ሕጌንም በልባችሁ ያኖራችሁ ሰዎች ስሙኝ፤ሰዎች ሲዘብቱባችሁ አትፍሩ፤ሲሰድቧችሁ አትደንግጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 51

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 51:7