ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 5:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከሩብ ጋሻ የወይን ቦታ አንድ የባዶስ መስፈሪያ ያህል የወይን ጭማቂ ብቻ ይገኛል፤ አንድ የቆሮስ መስፈሪያ ዘር ተዘርቶ አንድ የኢፍ መስፈሪያ እህል ብቻ ይሰጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 5:10