ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 48:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ሁላችሁም በአንድነት ተሰብሰቡ፤ አድምጡም፤ከጣዖቶች አስቀድሞ እነዚህን የተናገረ ማን ነው? የእግዚአብሔር ምርጥ ወዳጅ የሆነ፣እርሱ በባቢሎን ላይ ያቀደውን እንዲፈጽም ያደርገዋል፤ክንዱም በባቢሎናውያን ላይ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 48

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 48:14