ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 44:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ማንም ቆም ብሎ አላሰበም፤ዕውቀት ወይም ማስተዋል ስለሌለው እንዲህ ማለት አልቻለም፤“ግማሹን በእሳት አቃጥዬዋለሁ፤በፍሙ እንጀራ ጋግሬበታለሁ፤ሥጋ ጠብሼበት በልቻለሁ፤ታዲያ፣ በቀረው እንዴት ጸያፍ ነገር እሠራለሁ?ለግንድስ መስገድ ይገባኛልን?”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 44:19