ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 43:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእስራኤል ቅዱስ፣የሚቤዣችሁ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ስለ እናንተ በባቢሎን ላይ ሰራዊት እሰዳለሁ፤በሚመኩባቸውም መርከቦች፣ባቢሎናውያንን ሁሉ እንደ ኰብላይ አመጣለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 43

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 43:14