ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 41:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ድኾችና ችግረኞች ውሃ ይፈልጋሉ፤ዳሩ ግን ምንም አያገኙም፤ጒሮሮአቸው በውሃ ጥም ደርቆአል።ነገር ግን እኔ እግዚአብሔር እመልስላቸዋለሁ፤እኔ የእስራኤል አምላክ አልተዋቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 41

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 41:17