ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 41:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. “ደሴቶች ሆይ፤ በፊቴ ዝም በሉ፤አሕዛብ ኀይላቸውን ያድሱ፤ቀርበው ይናገሩ፤በፍርድም ፊት እንገናኝ።

2. “ከምሥራቅ አንዱን ያነሣው፣በጽድቅም ወደ አገልግሎቱ የጠራው ማን ነው?አሕዛብን አሳልፎ ሰጠው፤ነገሥታትን በፊቱ አስገዛለትበሰይፉም እንደ ትቢያ አቦነናቸው፤በቀስቱም በነፋስ እንደ ተበተነ ገለባ አደረጋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 41