ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 41:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ከምሥራቅ አንዱን ያነሣው፣በጽድቅም ወደ አገልግሎቱ የጠራው ማን ነው?አሕዛብን አሳልፎ ሰጠው፤ነገሥታትን በፊቱ አስገዛለትበሰይፉም እንደ ትቢያ አቦነናቸው፤በቀስቱም በነፋስ እንደ ተበተነ ገለባ አደረጋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 41

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 41:2