ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 35:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር የዋጃቸው ይመለሳሉ።እየዘመሩ ወደ ጽዮን ይገባሉ፤ዘላለማዊ ደስታን እንደ አክሊል ይቀዳጁታል፤ፍሥሓና ሐሤት ያገኛሉ፤ሐዘንና ትካዜ ከዚያ ይሸሻሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 35:10