ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 34:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔር ሰይፍ በደም ተነክራለች፤ሥብ ጠግባለች፤በበግ ጠቦትና በፍየል ደም፣በአውራም በግ ኵላሊት ሥብ ተሸፍናለች። እግዚአብሔር በባሶራ ከተማ መሥዋዕት፣በኤዶምም ታላቅ ዕርድ አዘጋጅቶአልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 34:6