ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 34:3-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. ከእነርሱም የተገደሉት ወደ ውጭ ይጣላሉ፤ሬሳቸው ይከረፋል፤ተራሮችም ደም በደም ይሆናሉ።

4. የሰማይ ከዋክብት ሁሉ ይሟሽሻሉ፤ሰማይ እንደ ብራና ይጠቀለላል፤የከዋክብት ሰራዊት ሁሉ፣ጠውልጎ እንደ ረገፈ የወይን ቅጠል፣ደርቆም እንደ ወደቀ የበለስ ቅጠል ይሆናሉ።

5. ሰይፌ በሰማያት እስኪበቃት ጠጥታለች፤እነሆ፤ ወደ ኤዶም፣ፈጽሞ ወዳጠፋሁት ሕዝብ ለፍርድ ወርዳለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 34