ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 33:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዓላታችንን የምናከብርባትን ከተማ ጽዮንን ተመልከት፤ሰላማዊ መኖሪያ፣ የማትነቃነቅ ድንኳን የሆነችውን፣ካስማዋ የማይነቀል፣ከገመዷ አንዱ እንኳ የማይበጠሰውን፣ኢየሩሳሌምን ዐይኖችህ ያያሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 33:20