ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 30:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር የሕዝቡን ስብራት ሲጠግን፣ ያቈሰለውንም ሲፈውስ፣ ጨረቃ እንደ ፀሓይ ታበራለች፤ የፀሓይም ብርሃን እንደ ሰባት ቀን ብርሃን ሰባት ዕጥፍ ይደምቃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 30:26