ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 29:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ ታች ትወርጃለሽ፤ ከምድርም በታች ትናገሪያለሽ፤ንግግርሽ ከትቢያ እየተጒተመተመ ይወጣል፤ድምፅሽ እንደ መናፍስት ድምፅ ከመሬት ወደ ላይ ይመጣል፤ንግግርሽ ከትቢያ ያንሾካሹካል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 29:4