ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 27:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያ ቀን ከኤፍራጥስ ወንዝ አንሥቶ እስከ ግብፅ ደረቅ ወንዝ፤ እግዚአብሔር እህሉን ይወቃል፤ እናንተም የእስራኤል ልጆች ሆይ፤ አንድ በአንድ ትሰበሰባላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 27:12