ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 27:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. በዚያ ቀን እግዚአብሔር፣ተወርዋሪውን እባብ ሌዋታንን፣የሚጠቀለለውን ዘንዶ ሌዋታንንበብርቱ፣ በታላቁና በኀይለኛ ሰይፍ ይቀጣዋል፤የባሕሩንም ግዙፍ አውሬ ይቈራርጠዋል።

2. በዚያን ቀን እንዲህ ይባላል፤“ለመልካሙ የወይን ቦታ ዘምሩለት፤

3. እኔ እግዚአብሔር ጠባቂው ነኝ፤ዘወትር ውሃ አጠጣዋለሁ፤ስለዚህ ማንም አይጐዳውም፣ቀንና ሌሊት እጠብቀዋለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 27