ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 18:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ጊዜ ለሰራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር፣ረጃጅምና ቈዳው ከለሰለሰ፣ከቅርብም ከሩቅም ከሚፈራ ሕዝብ፣ኀያልና ቋንቋው ከማይገባ፣ወንዞችም ምድሩን ከሚከፍሉት መንግሥት፣ገጸ በረከት ይመጣለታል፤ ገጸ በረከቱም የሚመጣለት የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስም ወዳለበት ወደ ጽዮን ተራራ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 18:7