ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 17:12-14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. አቤት፤ የብዙ ሕዝቦች የቍጣ ድምፅእንደ ባሕር ሞገድ ይጮኻል፤አቤት፤ የሰዎች ከፍተኛ ጩኸት!እንደ ኀይለኛ ውሃ ያስገመግማል።

13. ሰዎቹ እንደ ኀይለኛ ውሃ ጩኸት ቢያስገመግሙም፣እርሱ ሲገሥጻቸው፣በኰረብታ ላይ በነፋስ እንደሚበን ትቢያ፣በዐውሎ ነፋስ ፊት እንደሚበተን ገለባ ይበተናሉ።

14. እነሆ፤ ሲመሽ ድንገተኛ ሽብር ሆነ!ከመንጋቱ በፊት ግን አንዳቸውም አልተገኙም።የዘረፉን ዕድል ፈንታ፣የበዘበዙን ዕጣ ይህ ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 17