ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 17:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ስለ ደማስቆ የተነገረ ንግር፤“እነሆ፤ ደማስቆ ከእንግዲህ ከተማነቷ ይቀራል፤የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች።

2. የአሮኤር ከተሞች ባድማ ይሆናሉ፤የመንጎች መሰማሪያ ይሆናሉ፤የሚያስፈራቸውም የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 17