ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 15:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዲቦን ወደ መቅደሱ ወጣ፤ሊያለቅስም ወደ ኰረብታው ሄደ፤ሞዓብ ስለ ናባው፣ ስለ ሜድባም ዋይታ ያሰማል፤ራስ ሁሉ ተመድምዶአል፤ጢምም ሁሉ ተላጭቶአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 15:2