ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 13:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን የምድረ በዳ አራዊት በዚያ ይተኛሉ፤ቀበሮዎች ቤቶቿን ይሞላሉ፤ጒጒቶች በዚያ ይኖራሉ፤በበረሓ ፍየል የሚመሰሉ አጋንንትም ይዛለሉበታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 13:21