ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 13:19-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. የመንግሥታት ዕንቍ፣የከለዳውያን ትምክሕት፣የሆነችውን ባቢሎንን፣ እግዚአብሔር እንደ ሰዶምና እንደ ገሞራ ይገለብጣታል።

20. በዘመናት ሁሉ የሚቀመጥባት አይኖርም፤የሚቀመጥባትም የለምዐረብ በዚያ ድንኳኑን አይተክልም፤እረኛም መንጋውን በዚያ አያሳርፍም።

21. ነገር ግን የምድረ በዳ አራዊት በዚያ ይተኛሉ፤ቀበሮዎች ቤቶቿን ይሞላሉ፤ጒጒቶች በዚያ ይኖራሉ፤በበረሓ ፍየል የሚመሰሉ አጋንንትም ይዛለሉበታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 13