ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 10:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ቀን ከእስራኤል ዘር የተረፉት፣ከያዕቆብም ቤት የዳኑት፣ከእንግዲህ ወዲህበመታቸው ላይ አይታመኑም፤ነገር ግን በእስራኤል ቅዱስ በእግዚአብሔር ላይ፣በእውነት ይታመናሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 10:20