ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 10:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የድኾችን መብት ለሚገፉ፣የተጨቈነውን ሕዝቤን ፍትሕ ለሚያዛቡ፣መበለቶችን ለሚበዘብዙ፣ወላጅ የሌላቸውን ልጆች ለሚመዘብሩ ወዮላቸው!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 10:2