ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 10:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ጌታ፣ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣በፈረጠሙ ጦረኞቹ ላይ የሚያከሳ በሽታ ይልካል፤ከክብሩም በታች እንደ ነበልባል የሚንቦገቦግ እሳትይለኰሳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 10:16