ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 1:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰማያት ሆይ፤ ስሙ! ምድር ሆይ፤ አድምጪ! እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ተናግሮአልና፤“ልጆች ወለድሁ፣ አሳደግኋቸውም፤እነርሱ ግን ዐመፁብኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 1:2